የባህል ሕክምና ማለት?

☘️እፅዋት
💎ማዕድናት
🦌እንስሳት
👉የዕውቀት እና የተግባር አጠቃላይ ድምር የሆነ፣ አካላዊ፣አዕምሯዊ፣ማህበራዊ እና አከባብያዊ ጠንቆችንና ተውሳኮችን ለመከላከል ፣ለማስወገድና ለመመርመር ሲባል የሚተገበር በተግባራዊ ልምምድ እና ምልከታ የሚከወን
ዕውቱና ጥበቡ በአብዛኛው ከትውልድ ወደ ትውልድ በቃል ወይም በጽሑፍ የሚተላለፍ ልዩ ጥበብ ነው::

እንዲሁም የማሕበረሰብ ልምድና ተመክሮዎች አጠቃላይ ድምር ውጤት ሲሆን ከሥነ ምህዳር የሚገኙ ግብዓቶችን መሰረት በማድረግ ከዕጽዋት፣ከእንስሳት ተዋጽኦ፣ከማዕድን ውጤቶች እንደሚዘጋጅ ሊቃውንት አስረድተዋል::

🙏🏾ከዕለት ወደዕለት እየመነምኑ የሚገኙት ብርቅየ እና ፈዋሽ ዕጽዋቶችን እንታድግ።
☘️ሕይወታችን ለመታድግ የዕፅዋቶችን ሕይወት እንታደግ።
ሼር በማድረግ ሊጠፋ የተቃረበውን ሃገር በቀል የሆነውን ኢትዮጵያዊው እውቅትን እናንሳ!
ሻሎም ነኝ!
👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

የስራ ሰዓቶች

  • ከሰኞ – ቅዳሜ
    3:00 – 10:00

ለተጨማሪ መረጃ

☎️ +251911274140
☎️+251929922070

የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Shalomso

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ

አድራሻችን ለምትሹ👇
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ደውለልን ቢመጡ ያገኙናል::

በባሕል ሐኪም ተጭበርብረው ያውቃሉ❓❓❓

👉እውነተኛ ዶክተር እና በስም ዶክተር እንዳለ ሁሉ እውነተኛ የባሕል ሐኪም እና ሃሰተኛ የባሕል ሐኪም የለም ማለት አንችልምና እንመርምር!
ውድ የሆነ እውቀት ውድ እውቀትን በሚጠሉ ሰዎች አያሌ ሊቃውንት ጥበበኞች ለምን ይሸማቀቁ❓

ጠበብን እና እጽዋትን በሰፊው መልኩ በሶሻል ሚድያ የማስተዋወቅ ስራ ፈር ቀዳጅ በሚባል መልኩ ሰፋ አድርገን የጀምረነው ቢሆንም ቅሉ !
ከ 2 ዓመት ወዲህ ግን በሶሻል ሚድያ እንደጠበቅነው መራመድ አልቻልንም::

ለ 6 እና 7 ዓመታት ያህል ለተለያዩ መንፈሳዊ እና የስጋ ደዌ ህመሞች እንዲሁም ለሌሎች ህመሞች የሚረዱ መንፈሳዊ እና ጥበባዊ መፍትሔዎችን ስንማማር እንዲሁም ሕክምና ስንሰጥ ቆይተናል::
እንዲሁም ከዚህ በፊት የተማማርናቸው ድንቅ የፈጣሪ ጥበብ በራሳቸው መጠቀም ላልቻሉ በአድራሻችን መሰረት በመምጣት ለቁጥር በሚያዳግት መልኩ እጅግ ብዙ ቤተሰቦች በፈጣሪ ኃይል ፈውስ አግኝተዋል ብዙዎቹ ምስክር ናቸውና!

ከዚህም አልፈው በውጭም በሃገር ውስጥም እንደየችግራቸው በቤታቸው በመጠቀም ብዙ ተስፋ እና ሰላም አግኝተዋል::አሁንም የተጠቀሙ ቤተሰቦች ምስክር ናቸውና!
እንደጠበቅነው አለመራመዳችን ደግሞ 👇

‼️ብዙዎች ለሕሊናቸው ያልተገዙ ሰዎች Coppy በማድረግ ብዙ የማጭበርበር ስራ በመስራት እዲሁም ያልተገባ ስራ ሲስሩ ሰዎችን ስያሳዝኑ በመመልከቴ :
‼️ጊዜው በፈጠረው ዘመናዊ ቴክነሎጂ በመታገዝ ሰዎችን በማሳመን ያለእውቀት እና በድፍረት ከፈውስ ይልቅ በሽታን የሚፈጥሩ አካላት በመብዛታቸው:
‼️የኛ ሎጎ እና ተመሳሳይ ስያሜ በመያዝ ጭራሽ እኛን የማይመለከቱ አጋንንታዊ ይዘት ያላቸው አስተምህሮዎች እና ክፉ ድርጊቶች ስያስተላልፉ በመረዳቴ:
ከድህረገጹ በስሱ በመራቅ በቅርበት መጥተው መፍትሔ ለሚወስዱ እንዲሁም እውቀት ለሚገበዩ በቅርበት ስናስተናግድ ቆይተናል::
ይህ ጥበባዊ ትምህርት በሌላ የተሻለ መንገድ እንመጣ ዘንድም የተቻለንን ነገር እይሞከርን እንገኛለን::

ምክር!
⁉️የትም የባሕል ሐኪም መሄድን ቢሹ!⁉️
👉ትክክለኛ የመገኛ አድራሻ መኖሩን ያረጋግጡ::
👉ትክክለኛ ሕጋዊ ፈቃድ መያዙን ያረጋግጡ::
👉ሰው በሰው አልያም በትክክል የዳነ ሰው መኖሩን ያረጋግጡ!
👉ረዥም የስራ ልምድ እና መልካም የሆነ ግንዛቤ ቢኖረው ደግ ነው::
👉በስልክ ብቻ አውርተው መገኛችን ሩቅ ነው ብር አስገቡ ክሚሏችሁ ተጠንቀቁ::
👉በተቻለ መጠን ልጥፋቸው Coppy አለመሆኑን ያረጋግጡ::